MBGENERAL AB (ባህሌ እንጀራ ማከፋፈያ በሄገርሽተን)
Listing Address:
Stockholm, Kommuner i Stockholms län, ስዊድንFruängsgången 3129 52 Hägersten
Description:
ባህሌ የጤፍ እንጀራ የ ኩፕ ስቬሪያን(Coop-Sverige) የምግብ ጥራት መመዘኛውን በሟሟላት በሁሉም የኩፕ ሱፕርማርኬት(Coop) ውስጥ እንድናከፋፍል ፍቃድ ማግኘታችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
“ኩፕ(Coop) የሚሉ ጥራት ያውቃሉ.”
