MBGENERAL AB (ባህሌ እንጀራ ማከፋፈያ በፋሽታ )
Listing Address:
Stockholm, Kommuner i Stockholms län, ስዊድንAdress: Farstaplan 21(Coop Farsta Centrum Ligger i: Farsta Centrum)123 47 Farsta
Description:
ባህሌ የጤፍ እንጀራ የ ኩፕ ስቬሪያን(Coop-Sverige) የምግብ ጥራት መመዘኛውን በሟሟላት በሁሉም የኩፕ ሱፕርማርኬት(Coop) ውስጥ እንድናከፋፍል ፍቃድ ማግኘታችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
“ኩፕ(Coop) የሚሉ ጥራት ያውቃሉ
Categories:
የኢትዮጵያኖች ንግድ
የእንጀራ ማከፋፈል አና አቅርቦት የንግድ አገልግሎት
